“ ከአርሰናል ጋር መጫወት ክብር ነዉ ”

“ ከአርሰናል ጋር መጫወት ክብር ነዉ ”
ስፔናዊው የኮሞ አሰልጣኝ ሴስክ ፋብሪጋዝ ከአርሰናል ጋር መጫወት ክብር ነው ሲሉ ተናግረዋል።
አርሰናልን ኤምሬትስ ላይ የገጠሙት ኮሞ አሰልጣኝ ፋብሪጋዝ “ ጨዋታው ለአርሰናል የወዳጅነት ሊሆን ይችላል ለእኛ ግን ከዛም በላይ ነው “ ብለዋል።
አክለውም “ ከአርሰናል ጋር መጫወት ለእኛ ትልቅ ታሪክ እና ትልቅ ክብር ነው “ ሲሉ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe