ቼልሲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ቀነ ገደብ አስቀመጠ !

ቼልሲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ቀነ ገደብ አስቀመጠ ! ማንችስተር ሲቲ የቼልሲውን አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው መዘገቡ አይዘነጋም። አሁን ላይ ቼልሲ ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን ለመግዛት ጥያቄ እንዲያቀርብ ቀነ ገደም አስቀምጧል። ሰማያዊዎቹ ማንችስተር ሲቲ እስከ አርብ ምሽት 1️⃣2️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ይዞ እንዲቀርብ አሳውቀዋል። ቼልሲዎች የማንችስተር ሲቲ ጥያቄ ከተቀመጠው ሰዓት…


