ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ያሸንፋሉ ብሎ የሚጠብቅ የለም ” ላምፓርድ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ያሸንፋሉ ብሎ የሚጠብቅ የለም ” ላምፓርድ
“ ያሸንፋሉ ብሎ የሚጠብቅ የለም ” ላምፓርድ

የኮቬንትሪ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ የምሽቱ ጨዋታ ውጤት " አመታችንን አይወስንም " ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ ከአርሰናል ጋር በሜዳው ስትጫወት ማንም ሰው እንድታሸንፍ አይጠብቅም “ ብሏል።

“ ይሄ ተጨዋቾቹ ምን ማድረግ እንደሚችሉ ለማሳየት እና በትልቅ ደረጃ ለመፎካከር ተነሳሽነት ይሰጣቸዋል "ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች