ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ደጋፊዎች ስጋት ሊገባቸው አይገባም “ አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ደጋፊዎች ስጋት ሊገባቸው አይገባም “ አርቴታ
“ ደጋፊዎች ስጋት ሊገባቸው አይገባም “ አርቴታ

“ ያለንበትን ደረጃ እናውቃለን “

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የክለቡ ደጋፊዎች በቡድኑ ውጤት ሊያሰጋቸው እንደማይገባ ተናግረዋል።

አርሰናል ካደረጋቸው ሶስት የወዳጅነት ጨዋታዎች በሁለቱ ተሸንፏል።

ደጋፊዎቹ በውጤቱ መጨነቅ ይኖርባቸው እንደሆነ የተጠየቁት አርቴታ “ የትኛውም ሽንፈት ያናድዳል ነገርግን መስጋት አይገባም “ ብለዋል።

“ በአሁኑ ሰዓት በምን ደረጃ ላይ እንዳለን በደንብ እናውቃለን “ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።

አክለውም “ አብዛኞቹን ተጨዋቾች እንደሌሉ እና ብዙዎቹ በቂ ዝግጅት እንዳላደረጉ መረዳት ያስፈልጋል " ብለዋል።

በተጨማሪም “ አንዳንድ ጊዜ እየቸሸነፉ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ማለፍ ጥሩ ነው “ ሲሉ ተደምጠዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች