ዲዲዬ ዴሾ የመጨረሻ ጨዋታቸውን ይመራሉ !

ዲዲዬ ዴሾ የመጨረሻ ጨዋታቸውን ይመራሉ !
አሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሾ ዛሬ ምሽት የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን ለመጨረሻ ጊዜ ይመራሉ።
ከአለም ዋንጫው መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሾ ብሔራዊ ቡድኑን የሚሰናበቱ ይሆናል።
አሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሾ በፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን በነበራቸው ቆይታ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።
“ ከቡድኑ ጋር ባሳካነው ነገር እኮራለሁ ” ያሉት አሰልጣኙ አለም ዋንጫ አሸንፈናል ለፍፃሜም ደርሰናል ብለዋል።
በቀጣይ አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን በአሰልጣኝነት ይረከባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ፈረንሳይ ዛሬ እኩለ ሌሊት 6:00 ሰዓት ከእንግሊዝ ጋር ለሶስተኛ ደረጃ ትጫወታለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe