“ ዳኛው ሀላፊነቱን ከተወጣ ስፔን ታሸንፋለች ” ሁዋን ላፖርታ

“ ዳኛው ሀላፊነቱን ከተወጣ ስፔን ታሸንፋለች ” ሁዋን ላፖርታ
የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ዳኛ ሀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ጠይቀዋል።
“ እኛ የተሻለ ቡድን አለን ” ያሉት ሁዋን ላፖርታ “ ዳኛው ጥሩ ከሰራ እና ጨዋታውን ከተቆጣጠረ ስፔን የተሻለ የማሸነፍ እድል አላት ” ብለዋል።
አክለውም “ የጨዋታው ዳኛ ሜዳ ላይ ያለውን ስልጣን ማረጋገጥ አለበት ” ብለዋል።
የፍፃሜ ጨዋታውን ስሎቬኒያዊው ዳኛ ስላቭኮ ቪንቺች እንዲመሩት ተመርጠዋል።
ዋና ዳኛው አርጀንቲና በአለም ዋንጫ ለመጨረሻ ጊዜ የተሸነፈችበትን የሳውዲ አረቢያ ጨዋታ መርተው ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe