“ ዳኛው ማንም ሰው ህግ እንዲጥስ መፍቀድ የለበትም ” ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ

የስፔን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ የአርጀንቲና የሀይል አጨዋወት አሳስቧቸው እንደሆነ ተጠይቀው ነበር።
አሰልጣኙ በምላሻቸው በዚህ ጉዳይ “ የዳኛው የጨዋታ አመራር አቅም “ የራሱን አይነተኛ ሚና ይጫወታል ሲሉ ተደምጠዋል።
“ ዳኛው ቸልተኛ እንዳይሆን " ሲሉ ያሳሰቡት አሰልጣኙ “ ማንም ሰው ህጉን እንዲያልፍ እና የጨዋታ ደንብ እንዲጣስ መፍቀድ የለበትም " ብለዋል።
አክለውም “ በዳኞቹ ሙሉ እምነት አለኝ ” ያሉ ሲሆን “ ምን አይነት ጨዋታ መጫወት እንዳለብንም በደንብ እናውቃለን " ሲሉ ገልጸዋል።
ፔድሪን ዳግም ተጠባባቂ ያደርጉ እንደሆነ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ ከዚህ የበለጠ ውሳኔም አሳልፌያለሁ “ ብለዋል።
“ እኛ ቡድን ነን ቡድን ማለት ደግሞ ሁሉንም ተጨዋቾች መጠቀም ማለት ነው ሁሉም ተጨዋቾች አስፈላጊ ናቸው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe