ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ድምጽ የሰጠሁት ለአርሰናል ተጨዋች ነው ” ፈርናንዴዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ድምጽ የሰጠሁት ለአርሰናል ተጨዋች ነው ” ፈርናንዴዝ
“ ድምጽ የሰጠሁት ለአርሰናል ተጨዋች ነው ” ፈርናንዴዝ

የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ አርሰናል ባለፈው የውድድር አመት ጥሩ ጊዜ ማሳለፉን ተናግሯል።

“ አርሰናል ባለፈው አመት ድንቅ ነበር በሊጉ ብቻ ሳይሆን በሻምፒየንስ ሊጉም ምርጥ ነበሩ ” ሲል ገልጿል።

አክሎም “ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማት ላይ የአርሰናል ተጨዋች ነው የመረጥኩት ይሄ ነው አልልም " ብሏል።

“ አርሰናል ጠንካራ እና ለመግጠም ፈታኝ ቡድን ነበር ላደረጉት ነገር ክብር ይገባቸዋል " ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች አሸናፊ ዛሬ ምሽት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች