ዶምኒክ ስቦዝላይ የት ቦታ ይጫወታል ?

ዶምኒክ ስቦዝላይ የት ቦታ ይጫወታል ?
ሊቨርፑሉ ዶምኒክ ስቦዝላይን በቀኝ መስመር ቦታ መጠባበቂያ አድርጎ ለመጠቀም ማሰቡ ተገልጿል።
አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ በቦታው ያለውን ክፍተት ለመሙላት የስቦዝላይን ቦታ ለመቀየር ማቀዳቸው ተነግሯል።
ስቦዝላይ በዛሬው የኢፕስዊች ታውን ጨዋታ በቀኝ መስመር ቦታ ሊጫወት እንደሚችል ተገልጿል።
አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ስለ ስቦዝላይ ሲናገሩ “ የክንፍ ፣ የቀኝ እና ግራ መስመር ቦታ መሰለፍ ካለበት ለመጫወት ዝግጁ ነው ” ብለዋል።
አክለውም “ ከሁሉም በላይ ቡድኑን መርዳት ይፈልጋል " ሲሉ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe