ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ የአሸናፊ ግምቱን ለማን ሰጡ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዶናልድ ትራምፕ የአሸናፊ ግምቱን ለማን ሰጡ ?
ዶናልድ ትራምፕ የአሸናፊ ግምቱን ለማን ሰጡ ? የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፍፃሜውን ሜሲ ይሸነፋል ብለው መገመት እንደሚከብዳቸው ተናግረዋል። ስለ ጨዋታ ግምታቸው የተጠየቁት ትራምፕ “ አንዱን ሀገር ማለት አልፈልግም ነገርግን ከሜሲ በተቃራኒ መገመት ከባድ ነው ” ብለዋል። “ ሜሲ በእንግሊዝ ጨዋታ ኳስ አመቻችቶ ሲያቀብል አይቼዋለሁ የተዋጣለት ነበር “ የሚሉት ትራምፕ “ እሱ አስደናቂ…

ተዛማጅ ታሪኮች