ጃሬል ኳንሳህ ሁለት ጨዋታዎች ተቀጣ !

ጃሬል ኳንሳህ ሁለት ጨዋታዎች ተቀጣ !
የእንግሊዛ ብሔራዊ ቡድን የመስመር ተሰላፊ ጃሬል ኳንሳህ ቀይ ካርድ መመልከቱ አይዘነጋም።
በዚህም ምክንያት ጃሬል ኳንሳህ የሁለት ጨዋታዎች ቅጣት እንደተጣለበት ተገልጿል።
እንግሊዝ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ካለፈች ጃሬል ኳንሳህ የማይገኝ ይሆናል።
በቅርቡ የእንግሊዝ የፓርላማ አባል ፊፋ የኳንሳህን ቀይ ካርድ እንዲሰርዝ ደብዳቤ ፅፈው ነበር።
ይሁን እንጂ ፊፋ ተጫዋቹን አንድ ጨዋታ ይቀጣል ተብሎ ቢጠበቅም ሁለት ጨዋታዎች ቀጥቶታል።
በዚህም ምክንያት ሶስቱ አናብስ አሁን ላይ ለጨዋታ ዝግጁ የሆነ የቀኝ መስመር ተሰላፊያቸው ስፔንስ ብቻ ሆኗል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe