ጃክ ግሪሊሽ ወደ ሰንደርላንድ ?

ጃክ ግሪሊሽ ወደ ሰንደርላንድ ?
ሰንደርላንድ ጃክ ግሪሊሽን በውሰት ለማስፈረም ለማንችስተር ሲቲ ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል።
ሰንደርላንድ የተጫዋቹን የተወሰነ የደሞዝ ክፍያ ለማገዝ ጥያቄ እንዳቀረቡ ተዘግቧል።
ክለቡ ተጨዋቹ ቀጣይ ክረምት የማንችስተር ሲቲ ውሉ ሲያበቃ በነፃ በቋሚነት ለማስፈረም ማሰባቸው ተነግሯል።
የ 30ዓመቱ ተጨዋች ጃክ ግሪሊሽ ባለፉት ሁለት የማንችስተር ሲቲ ጨዋታዎች ተቀይሮ መግባቱ ይታወሳል።
መረጃው የ ዘ አትሌቲክ ነው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe