ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጄሚ ቫርዲ የስርጭት ባለመብት ሆነ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጄሚ ቫርዲ የስርጭት ባለመብት ሆነ !
ጄሚ ቫርዲ የስርጭት ባለመብት ሆነ !

የቀድሞ የሌስተር ሲቲ አጥቂ ጄሚ ቫርዲ በእንግሊዝ የጀርመን ቡንደስሊጋ የቀጥታ ስርጭት ባለመብት ሆኗል።

ጄሚ ቫርዲ የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎችን በዩቲዩብ ቻናሉ እንደሚያስመለክት ተነግሯል።

ቫርዲ በዚህ አመት ሰባት የጀርመን ቡንደስሊጋ የአርብ ምሽት ጨዋታዎችን በዩቲዩብ በቀጥታ ያሰራጫል።

ጄሚ ቫርዲ ዛሬ ምሽት ባየር ሙኒክ ከስቱትጋርት በሚያደርጉት ጨዋታ ስርጭቱን ይጀመራል ተብሏል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች