ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጄሚ ካራጋር ግብር ባለመክፈል ተከሰሰ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጄሚ ካራጋር ግብር ባለመክፈል ተከሰሰ !
ጄሚ ካራጋር ግብር ባለመክፈል ተከሰሰ !

የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ጄሚ ካራጋር ከሀገሪቱ ግብር ቢሮ ክስ እንደቀረበበት ተነግሯል።

ተቋሙ ጄሚ ካራጋር ያልከፈለ ግብሩን በማስጠንቀቂያ መክፈል ባለመቻሉ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት አመልክቷል።

ጄሚ ካራጋር ፍርድ ቤት የቀረበ ሲሆን ግብሩን መክፈል ካልቻለ ኪሳራ ውስጥ የሚወድቅ ይሆናል።

ይህም ማለት በስሙ የተመዘገቡ ንብረቶች ተሸጠው የግብር እዳው የሚከፈል ይሆናል።

ጄሚ ካራጋር በአሁኑ ሰዓት በስካይ ስፖርት እና በአሜሪካው ሲቢኤስ በተንታኝነት እያገለገለ ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች