ጄሱስ የባርሴሎናን አጥቂ ክፍተት ይሸፍን ይሆን ?

ጄሱስ የባርሴሎናን አጥቂ ክፍተት ይሸፍን ይሆን ?
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ብራዚላዊውን አጥቂ ጋብሬል ጄሱስ ከአርሰናል ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።
ባርሴሎና የመጀመሪያ ምርጫቸው አልቫሬዝን ባያገኙም የፈለጉትን ዘጠኝ ቁጥር አጥቂ አግኝተዋል።
ባርሴሎና አልቫሬዝ ለማስፈረም የቻለውን ቢያደርግም አትሌቲኮ ማድሪድ ሳይሳማማ ቀርቷል።
አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ልምድ ያለው የዘጠኝ ቁጥር አጥቂ ወደ ቡድናቸው መቀላቀል ፈልገው ነበር።
ይሁን እንጂ በገበያው ላይ የፈለጉትን አይነት አጥቂ በተገቢው ዋጋ ማግኘት እንዳልቻሉ ተገልጿል።
ባርሴሎና ኢላማ ያደረገውን አጥቂ አለማግኘቱን ተከትሎ ጋብሬል ጄሱስ ጥሩ ፊርማ እንደሆነ ይታመናል።
ቡድኑ እንደ ራፊና እና አንቶኒ ጎርደን አይነት አማራጮች ቢኖሩትም ሁለቱም እንደ ጋብሬል ጄሱስ ተፈጥሯዊ አጥቂ አይደሉም።
ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን በአነስተኛ ዋጋ በማስፈረም የቡድኑ ተጠባባቂ አጥቂነት ሚናን ሰጥቷል።
ጋብሬል ጄሱስ የቡድኑ የፊት መስመር ልምድ ያለው አጥቂ ሲፈልግ በጥሩ ሁኔታ ማገዝ ይችላል።
ጄሱስ የረጅም ጊዜ መፍትሔ ባይሆንም በዚህ አመት አጥቂ የሌለውን ባርሴሎና መርዳት ይችላል።
ጄሱስ ከፊርማው በኋላ " ባርሴሎናን ለመቀላቀል ደሞዝ ቀንሻለሁ ለባርሴሎና ለመጫወት አስፈላጊ ነው "ሲል ተናግሯል።
አክሎም “ ከወር በፊት ጠብቄው ያልነበረ ነገር ሲል ጋብሬል ጄሱስ ተናግሯል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe