ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጄቬንቱስ ፓፔ ሳርን ከቶተንሀም አስፈረመ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጄቬንቱስ ፓፔ ሳርን ከቶተንሀም አስፈረመ !
ጄቬንቱስ ፓፔ ሳርን ከቶተንሀም አስፈረመ !

የጣልያን ሴርያው ክለብ ጁቬንቱስ የቶተንሀሙን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፓፔ ሳር ዝውውር አጠናቋል።

ተጨዋቹ የመግዛት ግዴታ ባካተተ የውሰት ውል ቶተንሀምን ለቆ ጁቬንቱስን ተቀላቅሏል።

አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ከቀናት በፊት ፓፔ ሳር ክለቡን ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረቡን ተናግረው ነበር።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች