ጋርናቾ የቼልሲን ስብስብ አይቀላቀልም !

ጋርናቾ የቼልሲን ስብስብ አይቀላቀልም !
አሊሀንድሮ ጋርናቾ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት የቼልሲን ስብስብ እንደማይቀላቀል ተገልጿል።
ተጨዋቹ ሌላ ክለብ እንዲያፈላልግ በክለቡ ፍቃድ እንደተሰጠው ተነግሯል።
የ 22ዓመቱ አሊሀንድሮ ጋርናቾ ባለፈው አመት ከማንችስተር ዩናይትድ በ 40 ሚልዮን ፓውንድ ቼልሲን መቀላቀሉ አይዘነጋም።
አሁን ላይ ግን በቂ የጨዋታ ሰዓት ለማግኘት በማሰብ ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ ተገልጿል።
ቼልሲ በበኩሉ በቋሚ ዝውውር ብቻ 50 ሚልዮን ዩሮ ከቀረበለት ለመሸጥ እንደሚያስብበት ተሰምቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe