ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ጋክፖ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ” ቫን ዳይክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ጋክፖ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ” ቫን ዳይክ
“ ጋክፖ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ” ቫን ዳይክ

የሊቨርፑሉ አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ኮዲ ጋክፖ በክለቡ እንዲቆይ እንደሚፈልግ ተናግሯል።

“ ጋክፖ ጥራት ያለው ተጨዋች ነው " ያለው ቫን ዳይክ “ አቅም ያላቸውን ተጨዋቾች ማቆየት አለብን "ሲል አሳስቧል።

“ እሱ እንዲቆይ የምፈልገው ጥሩ ተጨዋች ስለሆነ ብቻ ሳይሆን ጓደኛዬ ስለሆነም ነው ፣ አስፈላጊ ተጨዋቻችን ነው ” ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች