ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ግብፅ ትላንት ተዘርፋለች ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ግብፅ ትላንት ተዘርፋለች ”
“ ግብፅ ትላንት ተዘርፋለች ”

የኒውዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ ግብፅ በትላንቱ የአርጀንቲና ጨዋታ ተዘርፋለች ሲሉ ተደምጠዋል።

ዞህራን ማምዳኒ በኒውዮርክ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርትን ስለማሻሻል አስተያየት እየሰጡ ነበር።

ከንቲባው በንግግራቸው የትራንስፖርት ጊዜን መቆጠብ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው አንስተዋል።

አያይዘውም " የትራንስፖርት ሰዓት ስትቆጥቡ ግብፅ ትላንት በአርጀንቲና ጨዋታ እንደተዘረፈች ከጓደኛችሁ ጋር ለማውራትም ጊዜ ታገኛላችሁ ” ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች