“ ጎሉ የ 4️⃣7️⃣ ሚልዮን ስፔናዊያን ነው “

“ ጎሉ የ 4️⃣7️⃣ ሚልዮን ስፔናዊያን ነው “
ሀገሩን የአለም ዋንጫ አሸናፊ ያደረገች ግብ ያስቆጠረው ፌራን ቶሬስ የተቆጠረውን ጎል “ የህዝባችን ነው “ ሲል ተደምጧል።
“ ጎሉ የመላው የ 4️⃣7️⃣ ሚልዮን ስፔናዊ ነው “ ያለው ቶሬስ “ የኔ የግሌ ብቻ አይደለም “ ሲል ደስታውን ገልጿል።
በአለም ዋንጫ ትችቶችን ማስተናገዱን የገለፀው ቶሬስ “ ፈጣሪ ጠንክሬ እንድጓዝ ረድቶኛል “ ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe