“ ጥሩ ካልሆነ አጨራረስ ጥሩ ያልሆነ ጅማሮ ይሻላል “ የርገን ክሎፕ

የጀርመን ብሔራዊ ቡድንን በሀላፊነት የተረከቡት አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ አጀማመራቸው ያማረ አልሆነም።
የርገን ክሎፕ ቡድኑን እየመሩ ሁለት ጨዋታዎች አድርገው በአንዱ ሲሸነፉ በአንዱ አቻ ወጥተዋል።
ውጤቱ ክሎፕን በጀርመን ብሔራዊ ቡድን ታሪክ ጥሩ ያልሆነ አጀማመር ያደረገ አሰልጣኝ አድርጓቸዋል።
“ ጥሩ ካልሆነ አጨራረስ ጥሩ ያልሆነ ጅማሮ ይሻላል “ ሲሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ስለሁኔታው ተናግረዋል።
“ የጀርመን እግርኳስ ጥሩ ላይ እንዳልሆነ ወደኋላ ሳልመጣ አውቃለሁ " ያሉት ክሎፕ “ እኔ መጥቼ በአንድ ቃል ሁሉንም አልፈታም ” ብለዋል።
አክለውም “ ወደፊት ከየትኛውም ተጋጣሚ ጋር መፎካከር የሚያቅተን ጊዜም ይኖራል "ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe