ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባናል ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባናል ”
“ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባናል ”

የብራይተኑ አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር ፓስካል ግሮስን " ልክ እንደ ወይን ነው " ሲሉ አወድሰውታል።

በጨዋታው ቡድናቸው ጨዋታውን እየተቆጣጠረ መሄዱን የገለፁት አሰልጣኙ “ ማሸነፍ ይገባናል “ ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ ኦልድትራፎርድ ላይ ስትጫወት እምነት ሊኖርህ ይገባል “ ሲሉ ገልፀዋል።

ስለ ፓስካል ግሮስ ያነሱት አሰልጣኙ “ እሱ ልክ እንደ ወይን ነው እድሜው ሲጨምር እየተሻለ የሚሄደው " ብለዋል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች