ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጨዋታውን ገምተው ተሸላሚ ይሁኑ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጨዋታውን ገምተው ተሸላሚ ይሁኑ !
ጨዋታውን ገምተው ተሸላሚ ይሁኑ !

በጉጉት የሚጠበቀው የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ዛሬ ምሽት 4:00 ሰዓት በአርጀንቲና እና ስፔን መካከል ይደረጋል።

ውጤቱን ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ የቤተሰባችን አባላቶች ቲክቫህ ስፖርት የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅቷል።

በዚህም መሰረት :-

1ኛ. 1,000 ብር ካርድ
2ኛ. 300 ብር ካርድ
3ኛ. 200 ብር ካርድ

እንዲሁም ቀጣዩቹ 5️⃣ ትክክለኛ ገማቾች የ 100 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ።

ግምቱ ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት ሲል ለቤተሰቦቻችን የምናደርስ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች