ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ጨዋታው ለእኛ ትልቅ እድል ነው ” ፋብሪጋዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ጨዋታው ለእኛ ትልቅ እድል ነው ” ፋብሪጋዝ
“ ጨዋታው ለእኛ ትልቅ እድል ነው ” ፋብሪጋዝ

በአሰልጣኝ ሴስክ ፋብሪጋዝ የሚመራው ኮሞ ዛሬ ምሽት በኤምሬትስ ከአርሰናል ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል።

ከጨዋታው በፊት አስተያየታቸውን የሰጡት አሰልጣኝ ሴስክ ፋብሪጋዝ “ ለእኛ ትልቅ ፈተና ነው ፣ ትልቅ ጨዋታ እና እድልም ነዉ "ብለዋል።

በሻምፒየንስ ሊግ የሚሳተፈው ኮሞ በቀጣይ አርሰናል እና ሊቨርፑልን ጋር በተከታታይ ይጫወታል።

“ ጨዋታዎቹ የት ደረጃ ላይ እንዳለን ለማየት ትልቅ እድል ይፈጥሩልናል "ሲሉ አሰልጣኝ ሴስክ ፋብሪጋዝ ተናግረዋል።

“ በ 60ሺህ ደጋፊ ፊት ፤ በአስደናቂ ስታዲየም እና ከትልቅ ተጨዋቾች ጋር መፋለም ለእኛ ዋጋ ያለው ፈተና ነው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች