“ ጨዋታው አስቀድሞ ማለቅ ነበረበት “

“ ጨዋታው አስቀድሞ ማለቅ ነበረበት “
“ በዚህ ትውልድ እንኮራለን “
አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ከጨዋታው በኃላ በሰጡት አስተያየት ጨዋታው አስቀድሞ ማለቅ እንደነበረበት ገልፀዋል።
አሰልጣኙ “ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ያዳናቸው ኳሶች ጨዋታው እንዲረዝም አድርጎብናል “ ሲሉ “ ጨዋታው አስቀድሞ ማለቅ ነበረበት “ ብለዋል።
አሰልጣኙ በተመዘገበው ውጤት ቡድናቸውን ሲያወድሱ “ በዚህ ትውልድ እንኮራለን “ በማለት ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe