“ ፈረንሳይን ማሸነፍ የምትችለው ስፔን ነች ” አርሰን ቬንገር

“ ፈረንሳይን ማሸነፍ የምትችለው ስፔን ነች ” አርሰን ቬንገር
ፈረንሳዊው የቀድሞ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር ስለ አለም ዋንጫው ያላቸውን ሀሳብ አካፍለዋል።
አለም ዋንጫው “ በፈጣን አጨዋወት “ እየተካሄደ መሆኑን አሰልጣኝ ቬንገር ቬንገር መስክረዋል።
ስለ እስያ ቡድኖች መሰናበት ሲያስረዱም “ የጨዋታውን ፍጥነት እና ጥንካሬ መከተል አልቻሉም “ ብለዋል።
“ እንዲሁም በቴክኒክ ጥሩ ስላልሆኑ ከውድድሩ ለመውጣት ተገደዋል ” ሲሉ ከውድድሩ የተረዱትን ተናግረዋል።
አክለውም “ ፈረንሳይን የሚያሸንፍ ቡድን ከፈለግን ስፔን ትሆናለች “ ያሉ ሲሆን “ ምክንያቱም ከፈረንሳይ የበለጠ የቴክኒክ ክህሎት አላቸው " ብለዋል።
ስፔን እና ፈረንሳይ ቀጣይ ጨዋታቸውን ካሸነፉ በግማሽ ፍፃሜው የመገናኘት እድል አላቸው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe