ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፈረንሳይ መፍራት ካለባት እኝን ትፍራ “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፈረንሳይ መፍራት ካለባት እኝን ትፍራ “
“ ፈረንሳይ መፍራት ካለባት እኝን ትፍራ “

የጨዋታው ኮከብ በመባል የተመረጠው ላሚን ያማል ስለ ቀጣይ ጨዋታ አስተያየቱን ሰጥቷል።

ከዚህ ቀደም ፈረንሳይን ከውድድር እንዲወጡ ማድረጉን ያነሳው ያማል “ ፈረንሳይ መፍራት ካለባት እኛን ትፍራ “ ሲል ተደምጧል።

“ የሚፈጠረውን እናያለን “ በማለት የመለሰው ያማል “ ሁለታችንም ትልቅ ቡድን አለን ይህ ግልፅ ነው ፣ ለኔ እነሱ ምርጥ ቡድን ናቸው “በማለት ተናግሯል።

“ ፍፃሜ መድረስ እንፈልጋለን “ ሲል የተደመጠው ላሚን ያማል “ ግማሽ ፍፃሜውን በመቀላቀላችን ደስተኞች ነን “ ብሏል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች