ፈረንሳይ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

ፈረንሳይ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፓራጓይ ጋር ያደረገውን የአስራ ስድስት ጥሎ ማለፍ ጨዋታ 1ለ0 አሸንፏል።
የፈረንሳይን የድል ጎል የቡድኑ አምበል ኪሊያን ምባፔ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።
ምባፔ በውድድሩ 7️⃣ኛ ጎሉን በማስቆጠር ኮከብ ግብ አግቢነቱን ከሜሲ ጋር በመሆን እየመራ ይገኛል።
ፈረንሳይ በሩብ ፍፃሜው ከአፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ጋር ቦስተን ስታዲየም የምትጫወት ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe