ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፈረንሳይ አንድም ፈረንሳዊ ባይኖርም ጥሩ ስብስብ አላት ” የቀድሞ የስፔን ጠቅላይ ሚኒስቴር ማሪያኖ ራጆይ በሰጡት አስተያየት ምክንያት ከፍተኛ ትችት ቀርቦባቸዋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፈረንሳይ አንድም ፈረንሳዊ ባይኖርም ጥሩ ስብስብ አላት ” የቀድሞ የስፔን ጠቅላይ ሚኒስቴር ማሪያኖ ራጆይ በሰጡት አስተያየት ምክንያት ከፍተኛ ትችት ቀርቦባቸዋል።
“ ፈረንሳይ አንድም ፈረንሳዊ ባይኖርም ጥሩ ስብስብ አላት ” የቀድሞ የስፔን ጠቅላይ ሚኒስቴር ማሪያኖ ራጆይ በሰጡት አስተያየት ምክንያት ከፍተኛ ትችት ቀርቦባቸዋል። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የስፔን የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ ፈረንሳይ ላይ የዘረኝነት ጥቃት አድርሰዋል በሚል ተተችተዋል። የሀገሪቱ የቀድሞ መሪ ማሪያኖ ራጆይ “ ፈረንሳይ አንድም ፈረንሳዊ የሌለበት ትልቅ ስብስብ ይዛለች “ ብለው ነበር።…

ተዛማጅ ታሪኮች