ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፈረንሳይ ከአሰልጣኟ ጋር ትለያያለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፈረንሳይ ከአሰልጣኟ ጋር ትለያያለች !
ፈረንሳይ ከአሰልጣኟ ጋር ትለያያለች !

አሰልጣኝ ዲድዬ ዴሾ ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ጋር የመጨረሻ የአለም ዋንጫቸው መሆኑ ተገልጿል።

ቡድኑ በቀጣይ ለደረጃ ከሚያደርገው ጨዋታ በኃላ ከብሔራዊ ቡድኑ ሀላፊነታቸው የሚለቁ ይሆናል።

ዲድዬ ዴሾ በብሔራዊ ቡድን ቆይታቸው :-

- 2014 የአለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ
- ዩሮ 2016 ዩሮ ፍፃሜ
- 2018 የአለም ዋንጫ አሸናፊ
- ዩሮ 2020 አስራ ስድስት ጥሎ ማለፍ
- 2021 የኔሸን ሊግ አሸናፊ
- 2022 የአለም ዋንጫ ፍፃሜ
- ዩሮ 2024 ግማሽ ፍፃሜ ማድረስ ችለዋል።

አሰልጣኝ ዲድዬ ዴሾን በመተካት በቀጣይ ዚነዲን ዚዳን ብሔራዊ ቡድኑን ይረከባል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች