ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፈረንሳይ ከ ስፔን ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፈረንሳይ ከ ስፔን ?
ፈረንሳይ ከ ስፔን ?

ፈረንሳይ በውድድሩ አስፈሪ የፊት መስመር ተሰላፊዎች ካሏቸው ብሔራዊ ቡድኖች መካከል በቀዳሚነት ትጠቀሳለች።

አሰልጣኝ ዲድዬ ዴሾ በፊት መስመር ላይ ተመራጮቻቸው :-

- ኪሊያን ምባፔ ( 8️⃣ ጎሎች )
- ኦስማን ዴምቤሌ ( የወቅቱ የአለማችን ኮከብ ተጫዋች )
- ሚሼል ኦሊሴ ( በአለም ዋንጫው ጎልቶ የወጣ ተጫዋች ) ምርጫቸው አድርገው ይስተዋላሉ።

በተጠባባቂ ወንበር ላይ ያሏቸው ተጫዋቾችም ትኩረትን የሚስቡ ሆነው ይገኛሉ።

የስፔን ብሔራዊ ቡድን የተከላካይ ክፍል እና ግብ ጠባቂው ኡናይ ሲሞን ከባድ ፈተና ይገጥመዋል ተብሎ ይጠበቃል።

ስፔን አስገራሚ ታላንት እና የግል ብቃት ያሏቸውን ልጆች በስብስቧ አካታ ትገኛለች።

- ላሚን ያማል ( የአለማችን ምርጡ ወጣት ኮከብ )
- በባሎን ዶር አሸናፊው ሮድሪ የሚመራው የመሐል ሜዳ ክፍሉ “ ድንቅ “ የሚባል እንቅስቃሴን ያሳያል።

በዳላስ የሚደረገው የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ በፊፋ ወርሀዊ ደረጃ አናት ላይ ያሉትን ያገናኛል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች