ፈረንሳይ የኦሊሴ ቢጫ ካርድ ይሰረዝልኝ አለች !

ፈረንሳይ የኦሊሴ ቢጫ ካርድ ይሰረዝልኝ አለች ! የፈረንሳይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፈረንሳይ ከ ፓራጓይ ባደረገችው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የማይክል ኦሊሴ የቢጫ ካርድ ይሰረዝልኝ ስትል ለፊፋ ጥያቄ አቅርባለች። የቡድኑ ኮከብ እና ቁልፍ ተጫዋች ማይክል ኦሊሴ ከፓራጓዩ ማቲያስ ጋላርዛ ጋር በነበረው ግጭት የቢጫ ካርድ ማየቱ አይዘነጋም። ኦሊሴ የተመለከተውን የቢጫ ካርድ ተከትሎ በቀጣይ ለቅጣት በመቃረቡ ምክንያት…


