ፊፋ ተሳታፊ ሀገራት ለመጨመር ሊመክር ነው !

ፊፋ ተሳታፊ ሀገራት ለመጨመር ሊመክር ነው !
የአለም እግር ኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ፊፋ በ 2030 አለም ዋንጫ የተሳታፊ ሀገራትን ቁጥር የመጨመር ሀሳብ እንዳለው ተነገረ።
የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ተሳታፊ ሀገራትን በ 16 በመጨመር 6️⃣4️⃣ የማድረስ ሀሳብ እንዳለ ጠቁመዋል።
ፊፋ የቀረበውን ሀሳብ ከ 2030 አለም ዋንጫ ውድድር በፊት እንደሚመረምር ፕሬዝዳንቱ አስታውቀዋል።
አለም ዋንጫው በዚህ አመት ቁጥሩን ከፍ በማድረግ በ 4️⃣8️⃣ ሀገራት መካከል እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል።
የ 2030 አለም ዋንጫ ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 6️⃣ ሀገራት አዘጋጅነት ይካሄዳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe