ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፊፋ አሳዝኖናል ” CONCACAF

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፊፋ አሳዝኖናል ” CONCACAF
“ ፊፋ አሳዝኖናል ” CONCACAF

“ ስለ እቅዱ ምንም አናውቅም ” የእንግሊዝ ኤፍኤ

ፊፋ አለም ዋንጫውን ድርሻ ለመሸጥ የያዘውን እቅድ ተከትሎ " CONCACAF " ብስጭቱን ገልጿል።

ፊፋ በጉዳዩ ዙሪያ አስፈላጊውን ሂደት ባለመከተሉ ማዘኑን " CONCACAF " ባወጣው መግለጫ አሳውቋል።

እቅዱ ውይይት ሳይደረግበት ለህዝብ ይፋ መሆኑ የእግርኳስ ማህበሩን አባል ሀገራት እንዳበሳጨ በመግለጫው ተጠቅሷል።

የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር በበኩሉ “ ስለ እቅዱ ምንም እውቅና የለንም የተነገረን መረጃ የለም “ ሲል ፊፋን ተችቷል።

የፈረንሳይ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ፊሊፔ ዲያሎ በበኩላቸው “ ፊፋ የቱንም አባል ሀገር አላማከረም ” ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች