ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባየር ሙኒክ ተጫዋቾቹን ሊሸጥ ይችላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባየር ሙኒክ ተጫዋቾቹን ሊሸጥ ይችላል ?
ባየር ሙኒክ ተጫዋቾቹን ሊሸጥ ይችላል ?

ባየር ሙኒክ ሀሪ ኬን ፣ ሉዊስ ዲያዝ እና ኦሊሴን የቡድኑ ወሳኝ ተጨዋቾች አድርጎ እንደሚመለከታቸው ተነግሯል።

ክለቡ የሶስቱ ጥምረት ቡድኑን ለሻምፒየንስ ሊግ ተፎካካሪነት እና ለሁሉም ዋንጫዎች ድል ያበቃዋል የሚል እምነት አለው።

ባየር ሙኒክ ባለው ስብስብ ደስተኛ መሆኑ ሲገለፅ በቀጣይ ለውጥ የማድረግ ፍላጎት እንደሌለው ተነግሯል።

ኦሊሴ እና ሉዊስ ዲያዝ ከሪያል ማድሪድ እና አል ሂላል ጋር ስማቸው እየተያያዘ ይገኝ ነበር።

ሪያል ማድሪድ ኦሊሴን የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት ቢኖረውም የባየር ሙኒክ ውሳኔ ከማስፈረም አግዶታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች