ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፊፋ ለኮንፌዴሬሽኖች ትልቅ ገንዘብ አቀረበ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፊፋ ለኮንፌዴሬሽኖች ትልቅ ገንዘብ አቀረበ !
ፊፋ ለኮንፌዴሬሽኖች ትልቅ ገንዘብ አቀረበ !

ፊፋ በአለም ዋንጫው የተወሰነ ድርሻ ሽያጭ ዙሪያ አባል ኮንፌዴሬሽኖችን ለማሳመን ጥረት መጀመሩ ተነግሯል።

ፊፋ አባል ኮንፌዴሬሽኖች በሽያጩ የሚስማሙ ከሆነ 4️⃣0️⃣ ሚልዮን ዶላር እንደሚሰጣቸው አሳውቋል።

በእቅዱ የማይስማሙ ከሆነ ግን የሚያገኙት ገንዘብ 1️⃣0️⃣ ሚልዮን ዶላር መሆኑን ነግሯቸዋል።

የአለም እግር ኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ፊፋ ኮንፌዴሬሽኖቹ ውሳኔያቸውን እንዲያሳውቁ 53 ቀናት ገደብ ሰጥቷቸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች