ፊፋ የሜዳውን ክፍል ለሽያጭ አቅርቧል !

ፊፋ የሜዳውን ክፍል ለሽያጭ አቅርቧል !
ፊፋ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ የሚካሄድበትን ስታዲየም ሜዳ ቁራጮች ለሽያጭ ማቅረቡን አሳውቋል።
ፊፋ በይፋዊ በይነ መረብ መደብሩ ቁራጮችን ለሽያጭ አቅርቧል።
እያንዳንዱ ቁራጭ ከ 450 ዶላር ጀምሮ ለሽያጭ መቅረቡ ተዘግቧል።
የሜዳው ቁራጮች የሚላኩት የአለም ዋንጫው ፍፃሜ ጨዋታ ከተካሄደ በኋላ መሆኑ ተገልጿል።
ከፍተኛ ዋጋ የተጠራበት ቁራጭ 3,000 ዶላር ሲሆን ትልቅ የሳር ቁራጭ እንዳለበት ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe