ፍራንስ ፉትቦል ምን አለ ?

ፍራንስ ፉትቦል ምን አለ ?
ትልቁን የአለማችን የእግር ኳስ ሽልማት ባሎን ዶር የሚያዘጋጀው ፍራንስ ፉትቦል መልዕክት አጋርቷል።
ፍራንስ ፉትቦል በመልዕክቱ “ አለም ዋንጫ ማሸነፍ ባሎን ዶር ለማሸነፍ ይረዳል እንጂ ዋስትና አይሆንም " ሲል ገልጿል።
“ ባሎን ዶር ለማሸነፍ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች መሆን ይጠይቃል “ ያለው ፍራንስ ፉትቦል “ አለም ዋንጫ በቂ አይደለም " ብሏል።
የአለም ዋንጫ አሸናፊው ሮድሪ የባሎን ዶር ሽልማት ይገባዋል የሚሉ አስተያየቶች ሲሰጡ ነበር።
አሰልጣኙ ሉዊስ ዴላ ፉንቴ በተመሳሳይ ይህንን ሀሳብ በመጋራት ሮድሪ “ ሽልማቱ ይገባዋል "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe