“ ፍፃሜ መጫወት ሳይሆን ማሸነፍ አለባቸው ” ፔድሮ ሳንቼዝ የስፔን ጠቅላይ ሚኒስቴር ፔድሮ ሳንቼዝ በፍፃሜ ጨዋታ መሳተፍ ሳይሆን ማሸነፍ እንደሚገባ ተናግረዋል።

“ ፍፃሜ መጫወት ሳይሆን ማሸነፍ አለባቸው ” ፔድሮ ሳንቼዝ የስፔን ጠቅላይ ሚኒስቴር ፔድሮ ሳንቼዝ በፍፃሜ ጨዋታ መሳተፍ ሳይሆን ማሸነፍ እንደሚገባ ተናግረዋል። ከጨዋታው በፊት ቃላቸውን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ ፍፃሜ መጫወት ሳይሆን ማሸነፍ ነው ያለባቸው ” ብለዋል። አክለውም “ ምርጡ ቡድን ጨዋታውን ያሸንፋል ምርጡ ቡድንም ስፔን ይሆናል “ ሲሉ ገልጸዋል። @tikvahethsport …


