ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፒኤስጂ ሉካስ ዲኜን ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፒኤስጂ ሉካስ ዲኜን ለማስፈረም ተስማማ !
ፒኤስጂ ሉካስ ዲኜን ለማስፈረም ተስማማ !

የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ሉካስ ዲኜን ከአስቶን ቪላ ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል።

ፒኤስጂ ፈረንሳዊውን የግራ መስመር ተሰላፊ የኮንትራት ማፍረሻውን ከፍለው ለማስፈረም እየሰሩ ይገኛሉ።

የ 32ዓመቱ ተጨዋች ሉካስ ዲኜ በክለቡ ያለው ኮንትራት ማፍረሻ ከ 1️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ያነሰ ነው ተብሏል።

አስቶን ቪላ በበኩሉ በተተኪነት እስቱፒናንን ከኤሲ ሚላን ለማስፈረም በንግግር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች