ፒኤስጂ ፌራን ቶሬዝን ሊያስፈርም ነው !

ፒኤስጂ ፌራን ቶሬዝን ሊያስፈርም ነው !
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ፌራን ቶሬዝን ከባርሴሎና ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸው ተገልጿል።
በሁለቱ ክለቦች መካከል ጥቂት የፋይናንስ ልዩነት ብቻ መኖሩ ሲገለፅ በዚህ ሳምንት ከስምምነት ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የ 26ዓመቱ አጥቂ ዝውውሩ ሊጠናቀቅ መሆኑን ተከትሎ በባርሴሎና ልምምድ እንደማይሰራ ተገልጿል።
ባርሴሎና የፌራን ቶሬዝን ውል ካራዘም ለማንችስተር ሲቲ 8️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለመክፈል የሚገደድ መሆኑን ተከትሎ ለሽያጭ አቅርቦታል።
ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን ሲሸጥ ባርሴሎና ውሉን ካራዘመ ተጨማሪ 8️⃣ ሚልዮን ዩሮ የሚያስገኝለት አንቀጽ አካቶ ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe