ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፓትሪክ ቪዬራ ማንን ሊጠሩ ይችላሉ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፓትሪክ ቪዬራ ማንን ሊጠሩ ይችላሉ ?
ፓትሪክ ቪዬራ ማንን ሊጠሩ ይችላሉ ? የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራ በቀጣይ ጨዋታ የሚጠቀሙትን ስብስብ በዚህ ሳምንት ያሳውቃሉ። አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራ ለቀድሞ የሌንስ ተከላካይ ማላንግ ሳር ጥሪ ለማቅረብ ማሰባቸው ተገልጿል። የ 27ዓመቱ ማላንግ ሳር በአሁኑ ሰዓት በሳውዲ አረቢያ ሊግ ለኔኦም በመጫወት ላይ ይገኛል። ማላንግ ሳር ጥሪ የሚቀርብለት ከሆነ ለመጀመሪያ ጊዜ በሴኔጋል…

ተዛማጅ ታሪኮች