እንግሊዝ ስብስቧን አሳውቃለች !

እንግሊዝ ስብስቧን አሳውቃለች !
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ላለበት የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ስብስቡን ይፋ አድርጓል።
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ኮል ፓልመር እና አሌክሳንደር አርኖልድን ወደ ብሔራዊ ቡድኑ መልሰዋል።
እንዲሁም ሪዮ ንጉሞሀ እና ካልቨርት ሌዊን ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።
እንግሊዝ በቀጣይ ከስፔን ፣ ቼክ ሪፐብሊክ 2x እና ክሮሽያ ጋር የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዋን ታደርጋለች።
⏩ሙሉ ስብስቡ ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe