የማይክል ካሪክ የዩናይትድ ቆይታ ?

የማይክል ካሪክ የዩናይትድ ቆይታ ?
አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ማንችስተር ዩናይትድን እየመሩ ጥሩ ያልሆነ የውድድር ዘመን ጅማሮ አድርገዋል።
ይሁን እንጂ አሁን ላይ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ሥራቸውን የማጣት ስጋት ላይ እንዳልሆኑ ተገልጿል።
የክለቡ እግር ኳስ ዳይሬክተር ጄሰን ዊሎክስ በዚህ ጉዳይ መረጋጋት እንደሚመርጡ ለክለቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ገልጸዋል።
ሆኖም ቡድኑ በቀጣይ የሚያስመዘግበው ውጤት የአሰልጣኙን የወደፊትጰቆይታ ሊወስን እንደሚችል ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe