“ ፔፕ ጋርዲዮላ ምርጡ አሰልጣኝ ነበር ” ኢንዞ ማሬስካ

“ ፔፕ ጋርዲዮላ ምርጡ አሰልጣኝ ነበር ” ኢንዞ ማሬስካ
አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ማንችስተር ሲቲን ከተረከቡ በኋላ ከጋዜጠኞች ጋሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ቆይታ አድርገዋል።
ኢንዞ ማሬስካ “ ቤቴ እንዳለሁ ነው የሚሰማኝ እዚህ ከመጣሁ ጀምሮ በጣም ደስተኛ ነኝ “ ብለዋል።
የፔፕ ጋርዲዮላን ቦታ በመረከባቸው አመስጋኝ መሆናቸውን ሲገልፁ “ ለእኔ ይሄ ትልቅ ትርጉም አለው “ ሲሉ ተደምጠዋል።
“ ላለፉት 20 ወይም 25 አመት ፔፕ ጋርዲዮላ የአለም ምርጡ አሰልጣኝ ነበር “ ሲሉ ማሬስካ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe