ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፖርቹጋል አዲስ አሰልጣኝ ሾማለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፖርቹጋል አዲስ አሰልጣኝ ሾማለች !
ፖርቹጋል አዲስ አሰልጣኝ ሾማለች !

ከአሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ጋር የተለያየው የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል።

ብሔራዊ ቡድኑ የቀድሞውን የአል ነስር አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ በሀላፊነት ሾሟል።

የ 71ዓመቱ አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ በአሰልጣኝነት ጊዜያቸው 2️⃣5️⃣ ዋንጫዎችን ማሸነፍ ችለዋል።

በርካታ ክለቦችን ተዘዋውረው ያሰለጠኑት አሰልጣኙ ያለፉትን ሶስት አመታት በሳውዲ አረቢያ ሊግ አሳልፈዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች