ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

42 '  ፓራጓይ 0 - 0 ፈረንሳይ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
42 '  ፓራጓይ 0 - 0 ፈረንሳይ
42 '  ፓራጓይ 0 - 0 ፈረንሳይ

- ጠንካራ የፊት መስመር ተሰላፊዎች የያዘችው ፈረንሳይ በጥብቅ የምትከላከለውን ፓራጓይ መረብ መድፈር ተስኗታል።

- ቡድኖች ምንም ያህል ጥሩ የፊት መስመር ቢኖራቸውም በ 5-4-1 የመከላከል መንገድን ሰብሮ መግባት ቀላል አይሆንላቸውም።

- የፓራጓይ ተጨዋቾች የፈረንሳይን የማጥቃት እንቅስቃሴ በየትኛውም መንገድ ለማቆም እና ለማደናቀፍ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች