62 ' አርሰናል 3-0 ማንችስተር ሲቲ

62 ' አርሰናል 3-0 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ካላፊዮሪ
⚽ ሀቨርትዝ
⚽ ኦዴጋርድ
- መድፈኞቹ በጨዋታው ሙሉ ብልጫን ወስደው ጨዋታውን እየመሩ ይገኛሉ።
- ሲቲ በጨዋታው የተከላካይ ክፍሉ መዳከም እና የመሐል ሜዳው ሚዛኑን አለመጠበቅ በደካማ ጎኑ ይነሳል።
- በአርሰናል በኩል :-
ቡካዩ ሳካ 🔄 በማዱኬ
ፔሮ ሂንካፔ 🔄 በካላፊዮሪ ተቀይረው ገብተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe