ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Ethiopia 🇪🇹 ኢትዮጵያ የ 2028ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ጥያቄዋን ያቀረበችበት ሰነድ '' Bid Document '' ለካፍ አስገባች።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Ethiopia 🇪🇹 ኢትዮጵያ የ 2028ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ጥያቄዋን ያቀረበችበት ሰነድ '' Bid Document '' ለካፍ አስገባች።
#Ethiopia 🇪🇹 ኢትዮጵያ የ 2028ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ጥያቄዋን ያቀረበችበት ሰነድ '' Bid Document '' ለካፍ አስገባች። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢፌዴሪ መንግሥት ጋር በጋራ አስፈላጊ ዶክመንቶችን ያካተተ ሰነድ ''BID HAND BOOK'' ማስገባቱን ገልጿል። ኢትዮጵያ ይህንን ታላቅ አህጉራዊ ውድድር ለአራተኛ ጊዜ ለማስተናገድና በአፍሪካ እግር ኳስ ያላትን ጉልህ…

ተዛማጅ ታሪኮች