ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#EthPL 🇪🇹

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#EthPL 🇪🇹
#EthPL 🇪🇹

የ 2018 የሲቢኢ የ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከቦች ሽልማት ስነ ስርዓት ዛሬ ምሽት ተካሂዷል።

የ ሲዳማ ቡናው ተከላካይ ያሬድ ባየህ የፕሪሚየር ሊጉ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል።

ያሬድ ባየህ የዋንጫ እና 250ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶለታል።

የሲዳማ ቡናው አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ በበኩላቸው የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማት አሸንፈዋል።

ሌሎች አሸናፊዎች እነማን ናቸው ?

ኮከብ ግብ ጠባቂ :-  ፔፔ ሰይዶ ( ባሕር ዳር  ከተማ )

ተስፈኛ ተጫዋች :- ሐብታሙ ጉልላት ( ቅዱስ ጊዮርጊስ )

ኮከብ ግብ አግቢዎች :- ናትናኤል ዳንኤል ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ታምራት ኢያሱ ከ ፋሲል ከነማ

ምስጉን ዋና ዳኛ :- ሃይማኖት አዳነ

ምስጉን ረዳት ዳኛ :- ፋሲካ የኋላሸት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች